(ኢዜአ)፦ ኢትዮጵያ በሩሲያ በተካሄደው አራተኛው የአውሮፓና እስያ አገራት የሴቶች ፎረም( Eurasian women Forum) በማህበራዊ ልማትና የሴት አመራሮች ተሳትፎ ያላትን ተሞክሮ አቅርባለች። ...
ባህርዳር፤ መስከረም 12/2017 (ኢዜአ)፦ ምርኩዝ የትምህርትና በጎ አድራጎት ማህበር በባህርዳር ከተማ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። የማህበሩ አስተባባሪ ወጣት ሽኩር ...
ቦንጋ፤ መስከረም 12/2017 (ኢዜአ)፦የካፊቾን የማንነት መገለጫ የሆኑ ባህላዊ እሴቶችና ቋንቋ ጠብቆና አልምቶ ለትውልድ ለማስተላለፍ እየሰራ መሆኑን የካፋ ዞን አስተዳደር አስታወቀ። የ2017 የካፈቾ ዘመን መለወጫ በዓል ...
የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ተወካይ አቶ አካሉ አሰፋ በበኩላቸው የወላይታ ህዝብ ጠብቆ ካቆያቸው ትውፊቶች መካከል አንዱ የሆነው ጊፋታ፤ "የአዲስ ዘመን ማብሰሪያ፤ የሰላምና የአብሮነት እሴት ነው" ብለዋል ...
የሩጫ ውድድሩን ያስጀመሩት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ናቸው። በሁለቱም ፆታዎች የተካሄደው የሩጫ ውድድር መነሻውን መቐለ ሮማናት አደባባይና መድረሻውን የመስቀል በዓል ...
አዲስ አበባ፤መስከረም 12/2017(ኢዜአ)፦ የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች የአዳማ ከተማ የሌማት ቱሩፋት ሥራዎችን ጎበኙ። "የህልም ጉልበት ለእምርታዊ ዕድገት" በሚል መሪ ቃል በአዳማ ከተማ ስልጠና እየወሰዱ የሚገኙ ...
አርሰናል 99ኙን በማሸነፍ የበላይነቱን ሲይዝ ማንችስተር ሲቲ 35 ጊዜ አሸንፏል። 47 ጊዜ ደግሞ አቻ ተለያይተዋል። በፕሪሚየር ሊጉ (በቀድሞ የውድድር ፎርማት የመጀመሪያ ዲቪዚዮንን ይጨምራል) 54 ጊዜ ተገናኝተው ...
By A Staff Writer Ethiopia, a landlocked nation situated in the Horn of Africa, has played a pivotal role in regional stability. Its strategic location, historical significance, and economic influence ...
መቀሌ፤ መስከረም 11/2017(ኢዜአ)፡- በትግራይ ክልል የተገኘውን ሰላም ጠብቆ ማስቀጠል እንደሚገባና በየደረጃው ያለው አመራር ይህንን ተገንዝቦ መስራት እንዳለበት የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ምክትል ፕሬዚዳንት ...
The current antagonizing approach by leaders of Somalia is disgraceful and a total denial of Ethiopia that has contributed ...
Ethiopian Airlines Group has been distinguished with multiple awards at the Zambia Airports Corporation Limited's 35th ...
Prime Minister Abiy Ahmed revealed that this year's rice production is much larger than that of last year in Ethiopia. The ...