በለንደን አስገድዶ መድፈርን ጨምሮ በሴቶች ላይ የሚፈጸሙ ጾታዊ ጥቃቶች በየአመቱ ጭማሪ እያሳዩ እንደሚገኙ ተነግሯል፡፡ የመዲናዋ ፖሊስ ይፋ ባደረገው መረጃ በ2023 በየአንድ ሰአት ልዩነት አንድ ሴት ...
ነሀሴ ወር ላይ ካይሮ በሁለት ወታደራዊ አውሮፕላኖች ካደረገችው የጦር መሳርያ ድጋፍ ቀጥሎ ሁለተኛ በሆነው ድጋፍ የአየር እና የታንክ መቃወሚያዎችን ጨምሮ ሌሎች ከባድ የጦር መሳርያዎች የተካተቱበት ...
የቀድው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዘንድሮ ምርጫ የሚሸነፉ ከሆነ በ2028ቱ ምርጫ ድጋሚ ለፕሬዝደንትነት እንደማይወዳደሩ ተናግረዋል፡፡ ትራምፕ በሳምንቱ መጨረሻ ቀናት ከመገናኛ ብዙሀን ጋር ...
ዘለንስኪ በአሜሪካ ቆይታቸው እቅዱን ለአሜሪካው ፕሬዝደንት ጆ ባይደን እና እሳቸውን ይተካሉ ተብለዉ ለሚጠበቁት ካማላ ሀሪስ እና ዶናልድ ትራምፕ እንደሚያቀርቡ ተናግረዋል። እቅዱ በምዕራባዊውያን ...
በሰላምና ደህንነት፣ በቴክኖሎጂ እና ታዳሽ ሃይል ልማት ትብብራቸውን እያሳደጉ የሚገኙት አረብ ኤምሬትስ እና አሜሪካ የንግድ ልውውጣቸው በየአመቱ እየጨመረ ይገኛል። የሀገራቱ የንግድ ልውውጥ ባለፈው ...
ናጅላ በቱኒዚያም ሆነ በመካከለኛው ምስራቅ ታሪክ የመጀመሪያዋ ሴት ጠቅላይ ሚኒስትር ናቸው ተብሏል ...
በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደርን ጨምሮ ሌሎች ልዑኮችን ባካተተ የዲፕሎማቲክ ኮንቮይ ላይ የቦምብ ጥቃት መፈጸሙ ተነግሯል። መንገድ ዳር በተጠመደ ቦምብ አማካኝነት በተፈጸመው የሽብር ጥቃት አንድ ...
ዋና ጸሀፊው አንቶኒዮ ጉተሬዝ ከሲኤንኤን ጋር በነበራቸው ቃለ ምልልስ መካከለኛው ምስራቅ ወደማይቀር ጥፋት እየተንደረደረ ነው ያሉ ሲሆን አሁን ሁለቱ አካላት ወደ ጦርነት መግባታቸው በመካከላቸው ...
ፕሬዝዳንት ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ በዋይትሃውስ ከአሜሪካ አቻቸው ጆ ባይደን ደማቅ አቀባበል ይደረግላቸዋል ተብሎ ይጠበቃል። ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ የኤምሬትስ ፕሬዝዳንት ከሆኑ በኋላ ከባይደን ጋር ...
ባንኩ ዛሬ መስከረም 13 2017 ዓ.ም መደበኛ የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ዋጋ ይፋ ሲያደርግ የመግዣ ዋጋውን የትናንቱን አስቀጥሏል። በዚህም አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ112 ...
የኤምሬትስ እና አሜሪካ የንግድ ልውውጥ ባለፈው የፈረንጆቹ አመት 2023 31.4 ቢሊየን ዶላር መድረሱን መረጃዎች ያመላክታሉ። አሜሪካ በ2023 ወደ ኤምሬትስ የላከችው ምርትና አገልግሎት 24.8 ...